የትምህርት ቤቱ ግብ
በስልጣኔናበስነ-ምግባር ፣በልማት ፣በአስተሳሰብ ባህሉ የላቀ ደረጃ ላይ የደረሰ፣ችግር ፈች እና አጠቃላይ ስብእናው የተስተካከለ ውጤታማ ትውልድ መፍጠር ነው፡፡
የትምህርት ቤቱ ዓ አላማ
ት/ት ቤቱ የሚያስተናግዳቸው ተማሪወች ትም/ት በጥራትና በስፋትና በፍትሀዊነት በመስጠት የስራ ተነሳሽነቱ የጎለበተ፣በመብቱ የሚጠቀም ግዴታውን የሚወጣ አዳዲ ስፈጠራዎችን በመፍጠርምርታማነቱ የዳበረ ስራ ፈጣሪና ተመራማሪ የሆነ ሰብዓዊ ሀብት በማፍራ ትሀገሪቱ መካከለኛ ገቢካላቸው አገሮች ተርታ እንድትሰለፍ የሚያደርጉ ዜጎችን ማፍራት ነው፡፡
የት/ ቤቱ የሚመራባቸው ዋና ዋና እሴቶች
ለተማሪ ውጤት መሻሻል ቀዳሚ ትኩረት ሰጥቶ መንቀሳቀስ መ/ራንን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠትና ማብቃት ግልፅናአሳታፊየሆነየት/ቤትአመራርመፍጠር የፈጠራና የምርምር ስራወችን የማበረታታት መርህ መከተል በት/ቤቱ ማህበረሰብ መካከል የአመለካከት፣የሀይማኖት፣የፖሊቲካ እና የዘር ልዩነት አለማድረግ በመ/ራንና በተማሪወች መካከል ስራን ማእከል ያደረገ ጤናማግ ንኙነት መፍጠር